በሚከተሉት ምክንያቶች ሀኪምዎ የጡት ካንሰር ሊኖርብዎ ይችላል ብለው ይጠረጥሩ ይሆናል።
· የማሞግራም ምርመራ ውጤት ችግሩን አመልክቶ ከሆነ
· በጡትዎ ወይንም በጡትዎ ጫፍ ላይ ለውጥ አለ ብለው ለሀኪምዎ ተናግረው ከሆነ
· በጡትዎ አካል ላይ ምርመራ በማድረግና ስለጤንነትዎ እና ስለ እርስዎና ቤተሰብዎ የህክምና ታሪክ ከሰሙ በሗላ
በጡትዎ ውስጥ እባጭ ካለብዎት ሀኪምዎ በመጠኑ፤ በቅርጹና በይዘቱ ላይ የአካል ምርመራ በማድረግ ሊረዱትና እብጠቱ በጡትዎ ውስጥ መንቀሳቀሱን ለማወቅ ይችላሉ። ካንሰር የሌለባቸው እብጠቶች ሲዳበሱ የሚሰጡት ስሜት ካንሰር ካለባቸው እብጠቶች የተለየ ነው። ምርመራውን ለማረጋገጥ ሀኪምዎ የተለየ ምርመራ እንዲያደርጉ ያመቻቹልዎታል/ያነግሩዎታል። ይህ የተለየ ምርመራ ካንሰሩ ያለበትን ደረጃና (stage) ይዘቱን (grade) ለመለየት ይረዳል። ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት መካከል አንዱን ወይንም ካዛ በላይ ምርመራዎች ሊኖርዎት ይችላል።

የምስል ጥናት
|
የቀዶ ጥገና ናሙና ምርመራ
|