ለምንድነው ከህክምና ብኋላ የስሜት ሁኔታ ግራአጋቢ የሚሆነው?
Why are emotional effects after treatment confusing?
አብዛኛው ከካንሰር የዳኑ ሰዎች ህክምናቸውን ክጨረሱ በኋላ የሚደሰቱ እና የሀሳብ ጫና ከላያቸው ላይ የሚነሳ ይመስላቸዋል። በእርግጥ ለአንዳንዶች ይህ እውነት ሊሆን ነው። ሆኖም እርስዎ ደግሞ የማይመች ስሜትና ያልተመለሱ ጥያቄዎች ሊኖርዎ ይችላል። ለምሳሌ
ስሜታዊነት የሚከሰተው ሳይታሰብ ነው። ሊከሰቱ የሚችሉ ስሜቶች ምን እንደሚሆኑ አስቀድሞ ማወቅ ወደፊት ምን ሊሰማዎ እንደሚችል ለመረዳትና ይህንንም ስሜቶን ማስተናገድ የሚችሉብትን መንገድ ለመፈለግ ሊረዳዎት/ዕድል ሊሰጥዎት ይችላል።
- ካንሰሩ እስክመጨረሻው ጠፋ ማለት ነው?
- በካንሰሩና ህክምናው ምክንያት የሚመጡ የጤና እክሎች ይኖሩ ይሆን?
- ሀክምናው በማለቁ ፍጹም ደስተኛ መሆን አይገባኝም እንዴ?
- ከዚህ በኋላ ደግሞ ምን ሊከሰት/ሊታይ ይችላል?
- ደግሜ የህክምና ሰዎችን ላለማግኘት ምን ማድረግ እችላለሁ?
ስሜታዊነት የሚከሰተው ሳይታሰብ ነው። ሊከሰቱ የሚችሉ ስሜቶች ምን እንደሚሆኑ አስቀድሞ ማወቅ ወደፊት ምን ሊሰማዎ እንደሚችል ለመረዳትና ይህንንም ስሜቶን ማስተናገድ የሚችሉብትን መንገድ ለመፈለግ ሊረዳዎት/ዕድል ሊሰጥዎት ይችላል።